ሱማሊያ፣ ፍልስጤማዊያንን ለማስፈር ከአሜሪካና እስራኤል ጋር እየተነጋገረች ነው በሚል የወጣውን ዘገባ ማስተባበሏን ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ...
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ...
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል እንዳቆሙ አሶሴትድ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ቀውስ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረቡት ሕጋዊ ጥያቄ እንደሌለ ዛሬ ...
በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ...
ኤርትራና ኢትዮጵያ በጦርነት ሥጋት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ጦርነቱ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ሊጀመር እንደሚችል ግምቶች ከየአቅጣጫው እየተሰጡ ነው፡፡ የቀድሞው ...
የእግድ ደብዳቤው የተፃፈላቸው ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ ከዛሬ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከማንኛውም መንግስታዊ ጥቅም በመራቅ ማንኛውም የፀጥታ አካል ...
በጠራራ ፀሐይ የሚፈፀም አስገዳጅ የፓርቲ ዝርፊያ በቸልታ የሚታለፍ አይደለም፤ በግልጽ እምቢ ሊባልም ይገባል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ ...